በአዲስ ከተማ ለመኖር ሲያስቡ የመኖሪያ ቤት ጉዳይ አብዝቶ የሚያሳስብዎት ነገር ሊሆን ይችላል
ብዙ የሚከራይ ቤት ሊያገኙበት የሚችሉበት የኪራይ ድህረ-ገፅ የቱ ነው አልያም ከአንድ የሪል ስቴት ወኪል እርዳታ ማግኘት ቢፈልጉ፣ የትኛውን ድርጅት ተመሪጭ ያድርጋሉ
ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ምርጥ የሆኑት የኪራይ ድህረ ገፆች እና የሪል ስቴት ድርጅቶች ልንጠቁምዎት ነው፡፡ እነዚህ መረጃዎች የሚመኙትትን አይነት የመኖሪያ ስፍራ እንዲያገኙ እንደሚረዳዎት ተስፋ እናደርጋለን፡፡
1. የኪራይ ድህረ-ገፅ
በኢትዮጵያ ያሉትን የኪራይ ድህረ-ገፆችን በመጠቀም፤ ስለ ሀገሩ የኪራይ ገበያ ስርዐት ምን እንደሚመስል ለመረዳት እንድንችል ቦታ፣ ዋጋ እና የቤቱን መገልገያ እቃዎችን በቀላሉ ማወዳደር እንችላለን፤ ከዛም ምን አይነት ቤት መከራየት እንዳለብን ጥሩ ውሳኔ እንድንወስን ያስችለናል፡፡
በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት ያላቸውን የኪራይ ድህረ-ገፆችን ቀጥሎ እንጠቁማለን፡፡
b. Rentpackage
ነጻ የኦንላይን ኪራይ አስተዳደር መሳሪያ ስርዓት ማስታወቅያ።በቁጥር ያልተገደበ ዝርዝር።በፍጥነት ወሳኝ መረጃዎችን ይሙሉ።ምስል ይለጥፋ።ከ ዩቱብ ቪዲዮ ማስታወቂያዎች ጋር።በኦንላይን ያሎትን ንብረት ያሳዩ ንብረቶን ለማሳየት በመሯሯጥ ጊዜዎን አይጨርሱ።
c. ezega.com
2. የሪል ስቴት ድርጅቶች
የሚከራይ ቦታ በቀጥታ በሪልስቴት ወኪሎች አማካኝነት ማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው፡፡ ስለ አከባቢው የኪራይ ገበያ ስርዐት ጥሩ ከሆነ ግንዛቤ ጋር፣ ከፍላጎትዎ ጋር ሊጣጣም የሚችል ቦታ እና እንዲሁም አንዳንዴ ከዋጋ ቅናሽ ጋር እንዲያገኙ ሊያደርጉ ይችላሉ፡፡
አንዳንዴ ለደላላው የኮሚሽን ክፍያ የሚከፍለው ተከራዩ መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል፡፡ ምንም እንኳን አንዳንድ አከራዮች ክፍያውን የሚከፍሉት እነሱ ቢሆኑም፣ በኋላ ላይ ከሚመጣ አለመግባባት ለመከላከል መጀመሪያውኑ ከፋዩ ማን እንደሆነ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡
በኪራይ ድህረ-ገፆች ላይ በዛ ያለ ዝርዝር ያላቸው የሪል ስቴት ወኪሎች የሚከተሉትን እንጠቁማችዋለን
በመላው ዓለም በዛ ያሉ የሪል ስቴት ወኪሎችን ማግኘት ከፈለጉ፣ ምናልባት ድህረ-ገፃችን ለመጀመር ምርጡ ምርጫዎ ሊሆን ይችላል፡፡
የሬንት ፓኬጅ አለም አቀፍ ሪል ስቴት ወኪል የፍለጋ ማእከል
የሪል ስቴት ወኪል የሚፈልጉትን ስም ወይም ቦታ ብቻ በማስገባት መፈለግ ይችላሉ፡፡
ከወኪሎቹ ጋር እንዲገናኙ ልክ እንደ ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ እና ድህረ-ገፅ የመሳሰሉትን ጠቃሚ መረጃዎችን እናቀርብልዎታለን፡፡
ከድህረ-ገፅ እና ወኪሎችም በተጨማሪ፣ የሚከራዩ መኖሪያዎችን እንደሚከተለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
3. የተመረጡ ድህረ-ገፆች
ከኪራይ ድህረ-ገፆቹ በተጨማሪ፣ አከራዮች እና ደላሎችም ዝርዝሮችን በነዚህ የተመረጡ ድህረ-ገፆች ይለጥፋሉ፡፡
ኢትዮጵያ ውስጥ Qefira እና Mefthe ትልልቆቹ የታወቁ ድህረ ገፆች ናቸው፡፡ በነዚህ ድህረ ገፆች ውስጥ ሁሉንም ነገር፣ ልክ እንደ ጥገና አገልግሎቶች ወይም የስራ ዝርዝሮችን ማግኘት እና መክፈል እንችላለን፡፡
4. የሀገር ውስጥ ጋዜጦች
የኪራይ ማስታወቂያዎች ከወኪሎች እና ከአከራዮች ሁሌም በተመረጡ የሀገር ውስጥ ጋዜጦች የማስታወቂያ ቦታ ላይ ይገኛሉ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ቤት ለመከራየት ሲፈልጉ አንዱ ጥሩ አማራጭ ይሄ ነው
5. መኖሪያ መንደሮችን ይጎብኙ፡፡
ለመኖር ከመረጡት መንደር ጋር እራስዎን ለማላመድ በአከባቢው በራመድ ይጎብኙት፡፡ አንዳንድ አከራዮች የሚከራይ ቤት ሲኖራቸው "የሚከራይ" የሚል ምልክት ሊለጥፉ ይችላሉ፡፡ ደስ ካሰኝዎት፣ አከራዩን ወይም ደላላውን ምልክቱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ከላይ ያሉት ሁሉም ስለ ይዞታ ድህረ-ገፆች እና የሪል ስቴት ወኪል መረጃዎችን ለእርስዎ በዝርዝር አስቀምጠናል፡፡ የሚመኙትን አይነት የራስዎን ቤት እንደያገኙ እንደሚረዳዎት ተስፋ እናደርጋለን፡፡ . ሊከራዩት የፈለጉትን ቤት አሁን እንዴት ማግኘት ይችላሉ፡ እኛ ያላወቅናቸው ሌሎች ሊጠቁሙን የሚችሉ የኪራይ ድህረ-ገፆች አሎ፡ ከታች ሀሳብዎትን ለማጋራት እና ከሌሎች ጋርም ለመለዋወጥ ነፃነት ይሰማዎት!
እንደ አከራይ፣ የኪራዮችን ሒሳብ በኤክሴል ሲያሰሉ ያልገባዎት ነገር እንዳለ መስሎ ይሰማዎታል? የኪራይ መሰብሰቢያ ጊዜውን ዘወትር ይረሳሉ? መገልገያዎችን ሲመዘግቡ በጣም ይቸገራሉ?
በተጨማሪም የኪራይ ጥቅል ሚሰጣቸው አገልግሎቶች ውስጥ አንላይን ውል ማፈራረም እና ኪራይ አስተዳደር ነው።ኪራይ ሂደቶችን ውል መፈራረም፣ ንብረቶችን ማስተዳደር አስከ ሚወጡ ተከራዮች ለመጨረስ ቀለል ያደርግሎታል።ምንም ሶፍትዌር ማውረድ አያስፈልግም።በነፃ ለመሞከር አሁኑኑ ይቀላቀሉ።ሁሉንም አቅፎ የያዘ አከራይ፣ተከራይ አና የንብረቶቹን መረጃ የያዘ።ይህን ሁሉ አገልግሎት አሁኑኑ ያጣጥሙ።
© 2025 All rights reserved